አሜሪካ የቬንዙዌላውን ፕሬዝዳንት የያዘችበት ዘመቻ እንዴት ተከናወነ? ፕሬዝዳንት ትራምፕ ኦፕሬሽኑ እንዲጀመር ፈቃድ የሰጠውን ትዕዛዝ ያስተላለፉት በቬንዙዌላ አቆጣጠር ደግሞ ሌሊት ላይ ነበር። ፕሬዝዳንቱ፤ "ከአራት ቀናት በፊት፣ ከሶስት ...